የመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
በ30/12/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት
|
ሎት አንድ - ሥጋ ለሙስሊም |
የጨረታ ቁጥር 01/2018
|
በ30/12/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት
|
|
2 |
ሎት ሁለት – ጥራጥሬ |
|||
|
3 |
ሎት ሦስት – አትክልትና ፍራፍሬ |
|||
|
4 |
ሎት አራት - የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ቅመማቅመም እና ማጣፈጫዎች |
|||
|
5 |
ሎት አምስት – የፅዳት ዕቃዎች |
የጨረታው መስፈርት፡-
- በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ አስፈላጊ የሆነና በሕጋዊ አካል የተሰጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ስራ አፈፃፀም ጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስተወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ በመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 እያንዳንዱን ሰነድ በሎት በብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ዕለት 30/12/2017 ዓ.ም በመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እስከ 4፡00 ሰዓት ጨረታው በዚያው ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ በ4:30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡
- የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ በመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጭዎች የሻጭ ግዴታዎች ናቸው፡፡
- በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- የዕቃው ብዛት ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
- መስሪያ ቤቱ ከተራ ቁጥር 1-8 በተገለጸው መሰረት ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡ ፡
ስልክ ቁጥር፡- 09-10-19-05-23 / 09-11-70-73-82 / 09-13-06-98-43
በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
