በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 ፡ - መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪዎች ሎት 2:- የኤሌከትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 3፡- የጽዳት እቃዎች ሎት፡-4 የጽህፈት እቃዎች ሎት 5፡- የተለያዩ የህትመት ስራዎች ሎት 6- የደንብ ልብሶችና ብትን ጨርቆች እና ልብስ ስፌት ሎት7፤- የህፃናት ምግቦች ሎት 8 የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ
የግዠ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2018
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 ፡ - መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪዎች ሎት 2:- የኤሌከትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 3፡- የጽዳት እቃዎች ሎት፡-4 የጽህፈት እቃዎች ሎት 5፡- የተለያዩ የህትመት ስራዎች ሎት 6- የደንብ ልብሶችና ብትን ጨርቆች እና ልብስ ስፌት ሎት7፤- የህፃናት ምግቦች ሎት 8 የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ወረዳ ሁለት አቢሲኒያ ጤና ጣቢያ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 በመቅረብ ሰነዱን በመውሰድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የተጫረቱበትን ዋጋ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ዝርዝር ከነቫቱ ሞልተው ያስገባሉ፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር በየሎቱ ペナ 1.5000 (1%) + 2.7500(1.5%) 5000 (1%) + 3. 4000(0.75%) + 4. 4000 (0.75%) + 5. 4000(0.75%) + 6.5000(1%) + 7 2500(0.5%) + 8. 5000(1%) በባንክ በተመሰከረለት የከፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ)ማስያዝ አለባቸው፡፡ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና የማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ከመከፈቱ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ሲቀሩት ብቻ ነው ። ጨረታው በክኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእዛው እለት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በጤና ጣቢያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 735 575/0112735126/01127342 27
አድራሻ፡-ድሬ ህንፃ አጠገብ ካለው ቤንዚን ማደያ በስተጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ
