Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ እትሞችን ማሳተም ይፈልጋል፡፡

የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ እትሞችን ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታ መመሪያው ከሰነዱ ጋር የተያያዘ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጨረታው የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናቶች ቆይቶ በ - 25/12/2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዝያው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- በደሴ መስመር ዋናው መንገድ ላይ

ከአዲስ አበባ 55 ኪ.ሜ በስተቀኝ 150 ሜትር ገባ ብሎ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

0923226178 / 0942537802 መጠየቅ ትችላላችሁ።

 

የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender