Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሸበዲኖ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462260284
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-09-03 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በነጋሪት ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሸበዲኖ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በነጋሪት ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት መጫረት የሚችሉት፡-

    • በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው፣
    • የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
    • በሥራ ሂደቱ ማንኛውም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው
    • የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ የሚችሉ፡፡
    • የማይመሰስ ብር 100 (መቶ ብር) በመክፈል የጽህፈት መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃ ዓይነቶችን የሚገልጽ ሰነድ ከገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት የሚችሉ፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች የሚሸጡበት ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሸገው ዘወትር በስራ ሰዓት ሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ8:00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል፡፡

 

ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ጽ/ቤቱ ስልክ፡- 0462260284/0916156117

 

በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሸበዲኖ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender