Tender Detail

Tender Details


ኢንቫይሮመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ) - ኢትዮጵያ ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎችን (ላፕቶፕ፣ የቢሮ ጠረጴዛ፣ ወንበሮች፣ ሼልፎች፣ ወዘተ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ኢንቫይሮመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንቫይሮመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ) - ኢትዮጵያ ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎችን (ላፕቶፕ፣ የቢሮ ጠረጴዛ፣ ወንበሮች፣ ሼልፎች፣ ወዘተ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መስከረም ማዞሪያ 500 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በድርጅቱ ጽ/ቤት በስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ ዕቃዎቹን በመመልከት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ሞልተው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በሰባተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ የጨረታ ኮሚቴ ይከፈታል።
  3. ተጫራቾች የእያንዳንዱን ዕቃ ዋጋ በዝርዝር እና በጥቅል መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ የእያንዳንዱ ዝርዝር የዕቃ ዋጋ ተደምሮ ከፍተኛ ዋጋ ያስገባ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
  4. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114162004/ 0911100860 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

ኢንቫይሮመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE