Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0923717128
  • Website
  • Deadline12 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-12 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሴፍቲ ጫማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለሶለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር - RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/02043

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት 2017 በጀት ዓመት

  • የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና
  • ሴፍቲ ጫማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሠረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  6. የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security/bond is not less than 2% of total contract price (ከንግድ ባንክ፣ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ - በስልክ ቁጥር 09 23 71 71 28/09 64 56 60 59 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት

 

Save Tender