በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ አና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ስራቸውን "Outsource" ማድረግ ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የጨረታ መለያ ቁጥር፡-
RFQ ESLSE/P&T NEG/2025/03028-2
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ አና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ስራቸውን "Outsource" ማድረግ ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገጽ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier) የምስክር ወረቀት፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ NERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታው መከፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security/bond is not less than 2% of total contract price) (ከንግድ ባንክ፣ ከሀብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0923717128/0964566059/0920074091 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ አና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Sea Transport and Logistics Galan Port & Terminal Office seeks to outsource guard and inspection services to legally licensed agencies. Bidders must hold a valid business license, TIN, VAT certificate, current tax clearance, and supplier registration. Bids submitted via NERP system after head office registration.
