ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2010ዓ.ም
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 ለአገር አቋራጭ ኦርጅናል አውቶቢስ መለዋወጫ፤ በድጋሚ የወጣ
ሎት 2 የከተማ አውቶቢስ ኦርጅናል መለዋወጫ፤ በድጋሚ የወጣ
ሎት 3 ለውጭ ጥገና የተለያዩ ተሸከርክሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ፤ በድጋሚ የወጣ
ሎት 4 ለልዩ የአገር አቋራጭ አውቶቢሶች ጎማ 315/80/R/22.5 20PR እና የከተማ አውቶቢሶች ጎማ 295/80/R/22.5 18 PR መግዛት ይፈልጋል፤ በድጋሚ የወጣ
ሎት 5 የሰራተኛ ከበብ ኪራይ አገልግሎት፤ በድጋሚ የወጣ
ሎት 6 ዲስከቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር፣ በድጋሚ የወጣ
ሎት 7 የሰራተኛ የዱቤ ህክምና አገልግሎት፤
ሎት 8 የባስ ካፒቴን የጤና ምርመራ አገልግሎት፤
ሎት 9 የድሬድዋ ማደያ ኪራይ አገልግሎት፤
ሎት 10 የሸበሌ ቤቶች ኪራይ አገልግሎት፤
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር የስራ ቀናት ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ለእያንዳንዱ ሎት 1000 በመከፈል ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ተጫራቾች በዘርፉ ንግድ ምዝገባና የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የብቃት ማረጋገጫ እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እና የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) የተእኢታ ተመዝጋቢ የሆነ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከሎት 1 እስከ ሎት 8 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የሚያቀርቡትን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በሁለት ፖስታ በማዘጋጀትና በኢንቨሎፕ ዋና እና ኮፒ በማሸግ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኃላፊነት በተሰጠው አካል ተፈርሞበት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ [Bid Bond] ወይም በባንክ የተመሰከረለት በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሎት 1-4 ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 15ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መከፈቻው ቀን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በዓል ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- አገልግሎታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሜክሲኮ ወደ ልደታ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ነው። ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-5-50-45-64
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
✨ messages.ai_summary
Public Service Transport Service seeks original vehicle spare parts and related services via open tender: lots cover cross-country and city bus spares, tires, labor outsourcing, computers and printers, medical services, and rental services. Bidders must have valid trade registration, renewed license, tax payment, TIN, and supplier registration.
