በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሴፍቲ ጫማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር :- RFQ ESLSE/P&T/
NEG/2025/02043
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሴፍቲ ጫማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስከር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገፅ (website) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት ፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ / ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ/ በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሠረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security / bond is not less than 2% of total contract price/ (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ - በስልክ ቁጥር 0923717128/0964566059 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
