Tender Detail

Tender Details

  • Company West Addis Ababa Region Ethiopian Electric Utility (በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን)
  • Address ካዛንቺስ ቤተመንግስት አንድነት ፖርክ ህንፃ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-127-95-95
  • Website
  • Deadline17 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-17 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Computer Laptop And Accessories , Stationery Materials , Machinery Spare Parts

የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቶነሮች እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

West Addis Ababa Region Ethiopian Electric Utility (በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/005/2017 (ሎት-1 እስከ ሎት-4)

 

የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቶነሮች እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

1

የተለያዩ ዓይነት የፅህፈት መሳሪያዎች

 

ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

ብር 70,000.00 (ሰባ ሺህ)

2

የፅዳት እቃዎች

ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ)

3

ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች

 

ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)

4

የተለያዩ ቶነሮች

ብር 10,000.00 (አስር ሺህ)

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨ.እታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት-1 እስከ ሎት-4 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000150198667 (EEU W/A/AR CU CON FOR EL CON) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  5. አድራሻ፡- ካዛንችስ አንድነት ፓርኪንግ 3ኛ ፎቅ ላይ ፊት ለፊት በሚገኘው የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/005/2017 (ሎት- እስከ ሎት-4) የሚል ምልክት በማድረግ ለሎት-1 እና ሎት-2 እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እና ለሎት-3 እና ሎት-4 እስከ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ሎት-1 እና ሎት-2 ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት እና ሎት-3 እና ሎት-4 ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
  8. የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  1.  ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-127-95-95 መደወል ይችላሉ፡፡
  2.  ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን

 

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE