Tender Detail

Tender Details

  • Company የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510116732353
  • Website
  • Deadline30 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-30 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


 

የምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምሥ/አ/አ/ኤ/አ/ግ/ጨ/004/2017

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ሀጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
  2. ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ EEU-EAAD AACC. (1000298392902) ገቢ በማድረግ የባንክ እስሊፕ በመያዝ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይቼይን፣ ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU East Addis Abeba Region ተከፋይ የሆነ ብር 35,000.00 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ እንዲሁም ፋይናንሻል ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በማድረግ ሲፒኦ /CPO/ ኦሪጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ በመክተት አራቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ግንቦት 22 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ

በስልክ ቁጥር፦

+251-011-67-32-353/0917856906/0912908046 መጠየቅ ይችላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት

አዲስ አበባ

 

Save Tender