Tender Detail

Tender Details

  • Company የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 811-42-54
  • Website
  • Deadline08 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-09 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

 

ሎት

አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O

ሎት 1

ደንብ ልብስ

2,000.00

ሎት 2

ፅዳት እቃ

500.00

 

 

 

 

 

 

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የቲን ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከላይ በሰንጠረዥ በተቀመጠው ሎት መጠን ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ኃይሌ ጋርመንት አደባባይ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስራ-አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና ከላይ የተገለጹትን ማስረጃዎች በ2 ፖስታ ዋናውን እና ኮፒውን በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛ ቀን 11:30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በ4፡00 ሰዓት ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስራ-አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዢ ቡድን 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
  6. ለሁለቱም ሎቶች ሳምፕል መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  8. በግልፅ የማይታዩ መረጃዎች እና ስርዝ ድልዝ በመስሪያ ቤ/ቱ ተቀባይነት አይኖረውም። ለተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎት ስልክ ቁጥር፡- 011 811-42-54 ይደውሉ፡፡

 

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን

 

Save Tender