Tender Detail

Tender Details

  • Company Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
  • Address ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0991785819
  • Websitehttps://www.schchat.com/school/gewane-agricultural-college
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሰራተኞች የደንብ ልብስና የስራ ትጥቆች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Gewane Agricultural Technical Vocational Training (ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወዊያ

የጨረታ ቁጥር፡- 05/2016

 

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሰራተኞች የደንብ ልብስና የስራ ትጥቆች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ የቴክኒክ መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ይሆናሉ፡፡

  1. በዘርፉ የተመዘገቡና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. በስራ ዘርፉ መሰማራታቸውን የሚያሳይ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤
  3. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  5. የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  6. በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ በኤጀንሲው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት የድረ-ገጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ 22 በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ስትመጡ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒያችሁን ሰጥታቹ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ጨረታው ግንቦት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ5፤00 ሰዓት ታሽጎ በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-09-91-78-58-19/ 09-13-88-63-24

 

ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ

 

Save Tender