Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Referral Hospital (አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል)
  • Address አሶሳ : ቤኒሻንጉልጉምዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912811973
  • Website
  • Deadline26 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-26 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል፤ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Assosa Referral Hospital (አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል)


 

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017

 

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል፤ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ:

  1. በዘርፉ የአቅርቦት አገልግሎት ዝርዝር ላይ የተመዘገባችሁና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ሆኖ ኦርጅናሉንና ኮፒውን ማቅረብ የምትችሉ።
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን እና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላችሁ ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ።
  4. በጨረታ እንድትሳተፉ ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ፤
  5. የእቃ መረካከቢያ ቦታ አሶሳ አጠ/ሆል ይሆናል፣
  6. ተጫራቾች ለተጫረቱት ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ፋ/ግ አስ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር የጨረታ ሠነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
  8. ጨረታው ለ15 የስራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል፡፡
  9. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ልክ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፤ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን የሥራ ቀናት ጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡
  10. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  11. ተጫራቹ አሸንፎ ውል በገባ በ5 ቀን ውስጥ የአሸነፈበትን ዕቃ ማቅረብ አለበት፡፡
  12. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሠነድ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ተከታታይ የስራ ቀናት ፋ/ግ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 300 በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን በ5ቀናት ውስጥ ማስረከብ አለበት።
  15. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባይገኙ የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
  16. ጨረታው የሚከፈተው አሶሳ አጠቃላይ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ
  17. አሸናፊው ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10% በማስያዝ በአሸናፊነት በ5 ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘውን 3% ለመንግስት ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣
  18. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ባይገኙም የጨረታው ሂደት አያስተጓጉልም፣ ለበለጠ መረጃ በስልክ 0912811973

 

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል

Save Tender