የኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ተብሎ የሚታወቀው G+6 3,275 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ እና በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘውን ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ላይ ዋና መ/ቤት ያለበት ህንፃ ስር የሚገኘውን 120.5 ካሬ ስፋት ያለው ቤት በሁለት ሎት በመክፈል በአክሽን ኢትዮጵያ የጨረታ መተግበሪያ በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AET/01/2017
የኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ተብሎ የሚታወቀው G+6 3,275 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ እና በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘውን ከሜክሲኮ ወደ ሳርቤት በሚወስደው ዋናው መንገድ ዳር ላይ ዋና መ/ቤት ያለበት ህንፃ ስር የሚገኘውን 120.5 ካሬ ስፋት ያለው ቤት በሁለት ሎት በመክፈል በአክሽን ኢትዮጵያ የጨረታ መተግበሪያ በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል።
ጨረታው ከ9/4/17 እስከ 8/5/2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፤ ስለሆነም ተጫራቾች ጨረታው የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በአክሽን ኢትዮጵያ የጨረታ መተግበሪያ (auction.et) ስለሆነ ተጫራቾች የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ። የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በአጭር የስልክ መስመር 9164 ወይም 09-05-11-5511 /011-666-8828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
መተግበሪያውን ያውርዱ
ኦክሽን ኢትዮጵያ አ.ማህበር
