Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ሚካኤል ቤ/ክ ፊት ለፊት ያለው ህንጻ ላይ አሮሚያ ባንክ አጠገብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 047-111-1115
  • Website
  • Deadline03 Jan 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት


 

በድጋሚ  የወጣ  ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን እና የተወሰኑ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

የዕቃዎች  አይነት

ምርመራ

1

  የጽዳት እቃዎች

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሰረት

2

  የደንብ ልብሶች

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሰረት

 

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተ.እ.ታ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና ለ6 ወር ብቻ የሚያገለግል የታደሰ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንከ የተመሰከረለት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ላይ የሚውል ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማሳሰቢያ  ፡-  ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን ዕቃ ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ  ፡-  ጅማ ከተማ ሚካኤል ቤ/ክ ፊት ለፊት ያለው ህንጻ ላይ አሮሚያ ባንክ አጠገብ።

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር  ፡- 047-111-1115 ወይም 047-111-0521 መደወል ይቻላል።

 

 

የመንግስት  ሠራተኞች  ማኅበራዊ  ዋስትና  አስተዳደር  ደቡብ  ምዕራብ  ሪጅን

ጽ/ቤት

 

Save Tender