የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የቧንቧ፤ የቤቶች ጥገና ዕቃዎች እና የመኪና ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ፡- ወታ/ተሽ/አሸ/ማስ/ት/ቤት ግ002/2017
የግዥ መለያ ቁጥር ፡- ወታ/ተሽ/አሸ/ማስ/ት/ቤት ግ002/2017
የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ትምህርት ቤት ባለው በጀት የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የቧንቧ፤ የቤቶች ጥገና ዕቃዎች እና የመኪና ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት በጨረታ ለመካፈል የሚሰጥ የምስክር ወረቀት /ክሊራንስ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6/ሐ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በቁጥር 6 "ለ" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6218 ስር በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣በ6241 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር) እንዲሁም በ6244 በተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 21,000 (ሀያ አንድ ሺህ ብር) ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንከ ሲፒኦ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር “አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 “መ” በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ክልል ከአዲስ አበባ 235 ኪ/ሜ) የሚገኘው የወታ/ተሽ/ሽ/ማሰ/ት/ቤት አሮጌ ካምጥ/አርባ ካምፕ/ግምጃ ቤት ሲሆን የትራንስፖርትና ማራገፈያ ወጪ በአቅራቢዎች የሚሸፈን ይሆናል፡፡
- የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት አንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፦
| ሀ. ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ፦ የወታ/ተሸ/አሸ/ማሰ/ት/ቤት ግዥ ዴስክ ስልክ :- 0961993231 ፋክስ :- 0342407638 ሒ ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ ፦የወታ/ተሸ/አሸ/ማሰ/ት/ቤት ፋይናንስ ዴስክ ስልክ :- 0912608803 የቢሮ ቁጥር 11 | ለ. ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡- የመታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልክ :- 0961993231 ቢሮ ቁጥር :- 11 መ. ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ፡- 6/ለ/ ይመልከቱ
የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ
የወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤት
አዋሽ አርባ
