Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline18 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለሁለተኛ ጊዜ እና የፅዳት እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት -

  1. ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለሁለተኛ ጊዜ
  2. የፅዳት እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • 2016/17 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ላይ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
  • ሰርዝ ድልዝ ያለው : የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለካሜራ እና ካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ 200/ ሁለት መቶ ብር/ እና ለፅዳት እቃዎች 100/መቶ ብር በመክፈል - የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ።
  • የካሜራ እና ካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ጨረታው የሚከፈተው በ10/03/2017 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የፅዳት እቃዎች ጨረታ የሚከፈተው በ10/03/2017ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • ጨረታ ማስከበሪያ ለካሜራ እና ካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ 10,000 (አስር ሺ ብር እና ለፅዳት እቃዎች 8000 (ስምንት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ በ "CBE, CBO እና በSinge" ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender