Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline15 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀከቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ስራ አስፈጻሚ የፅዳት እቃ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ።


በድጋሚ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

  ጨረታ  ቁጥር EU-PPM /11/2017 (NCB)

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀከቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ስራ አስፈጻሚ የፅዳት እቃ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ ::

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በስሙ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሰነዱን በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማእከል አዲሱ ህንጻ ላይ 11 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንከ ዋስትና (Bank Guarantee) ጨረታው ፀንቶ ከሚያበቃበት ቀን በኃላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው በእ... ፕሮጀክት ፖርትፖልዮ ማነጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰንጠረዥ በተገለጽው ብር መጠን ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EU- PPM/11/2017 (NCB) የሚል ምልከት በማድረግ እስከ ህዳር 06 ቀን 2017 . እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በኢ.. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ዋስትና ንግድ ማዕከል 11 ፎቅ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ህዳር 06 ቀን 2017 ከቀኑ 830 ላይ ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200 እና ከሰአት በኋላ 700 – 1100 እንዲሁም ቅዳሜ 200 – 600 ይመልከቱ ::
  7. የፕሮጀክቶች /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-1-26-31-53 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት

Save Tender