Tender Detail

Tender Details

  • Company አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)
  • Address አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ, Phone: 0114 66 66 11
  • Website
  • Deadline15 Oct 2024, 12:22 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ ት/ቤት ለሁለገብ አገልግሎት የሚሆን አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር (ALPHA Education and Training Share Company)


የአዳራሽ ኪራይ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር 01/2017

አልፋ የትምህርት ሥልጠና አክስዮን ማህበር ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው አልፋ ቀራንዮ ት/ቤት ለሁለገብ አገልግሎት የሚሆን አዳራሽ ወርሃዊ ክፍያ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻ ዋጋ ብር 100,000.00 ሆኖ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

1. ህጋዊ የታደሰ የዘመኑ የንግድና የሥራ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋዩ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ወይም ማቅረብ የሚችሉ፤

2. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ለአዳራሹ ኪራይ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከነቫቱ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 04 እየከፈሉ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን በመግዛት ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

4. ማስታወቂያው በሪፓርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በሰባተኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በ8፡15 ላይ ክፍል ቁጥር 01 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል በእለቱም ውጤቱ ይገለፃል፤

5. በተጨማሪ ዝርዝር አፈፃጸሙ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ውስጥ ይገለፃል

6. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0114 66 66 11

አድራሻ፡- የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ የሚገዛውም የሚገባውም አራት ኪሎ ወወክማ አጠገብ አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ነው።

አልፋ የትምህርት ስልጠና አክስዮን ማህበር

Save Tender