Tender Detail

Tender Details


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ግ.ጨ 03/2016


የከሰል ስር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ሎት 01 Different Types of Work shop Materials

2 ሎት 02 Different Types of Tyre, inner tubes & flap

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሞሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  1. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር (TIN No) የታደሰ የታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) መዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለእያንዳንዱ ሎት 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጀናል ከቴክኒካል ሠነድ ጋር በባንክ በተመሰከርለት ቼክ (CPO) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫቅራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸግ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ጥር 27/2016 ዓ/ም በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለጸው የመዝጊያ ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ስለእቃው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. የጨረታ ሰንዱ የሚገኘው አድራሻ፦ ከሰም ስኳር ፍብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ካዛንቺስ ከመነሐሪያ ሆቴል ወደ አቦሬ በሚውስደው መንገድ ከጨርጨር ሥጋ ቤት 100 ሜትር ዝቅ ብሎ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦011-878-71-98 ወይምንም 011-878-71-84 ይደውሉ

ከሰም ስኳር ፋብሪካ

Save Tender