Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jun 2023, 1:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የግል ድርጅት ሰናተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በስሩ ላሉ ሪጅን ጽ/ቤቶች አገልግሎት ይሚውል ጄነኢረተር አወዳደሮ ለምግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የብቃት ማረጋገጫ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማቅረብ የሚችሉ።

4. Tin No ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5. ከገቢዎ ጉምሩክ ባለስልጣን ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

6. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት /CPO//ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ በአስተዳደሩ ስም ማስያዝ የሚችል።

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

8. ተጫራቾች ሰነዳቸው ተኢክኒካል ፋይናሺያል በማለት ለየብቻ በኮፒና በዋና ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ማስታዉቂያ እስከ 15 ተኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ  የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

10. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፤00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. የጨረታ መክፈቻ ወቅት በእረፍት ቀን ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

12. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማሰር ፈቃደኛ ያልሆኑነ ተጫራቾች የጭርታ አሸናፊ  ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ CPO /ሲፒኦ/ አይመለስም።

13. አስተዳደሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ አለው።

          አድራሻችን፤፟ መገናኛ ከቦሌ ክፍል ከትማ አስተዳደር ፊት ለፊት

             ወይም ከሙሉ ጌታ ዘለቀ ህንፃ አጠገብ

    ለበለጠ ማብራሪያ ፦ ስልክ ቁጥር 011 157 03 33/011 155 03 66  

Save Tender