የኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው
|
||||
|
ከተማ
|
ቀበሌ
|
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||
|
1 |
አቶ አባቢያ ታከለ |
ታከለ ዴሬሣ |
ንግድ ቤት
|
ወሊሶ |
ወሊሶ |
ኤጀርሣ |
W/7518/2002 |
571 |
3,541,095.05 |
14/09/2015 |
4:00-6:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ኦሮሚያ ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ፣ ውስጥ ይካሄዳል።
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2107/011-558-6497 ዋና መ/ቤት ወይም በ011 341 26 53/27 30 ወሊሶ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል።
ኦሮሚያ ባንክ
