የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ቋሚና አላቂ የጽሀፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ እቃዎችን ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ለመሠረተ ልማት እድሳትና ጥገና የሚያገለግሉ እቃዎች እና ተመሳሳይ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎችና ተመሳሳይ እቃዎችን እንዲሁም ህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2015
የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዝርዝራቸው ቍጥሎ የተመለከተውን ፣የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፣
- ቋሚና አላቂ የጽሀፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎችና ተመሳሳይ እቃዎችን፣
- ሞተር ሳይክል
- ለመሠረተ ልማት እድሳትና ጥገና የሚያገለግሉ እቃዎች እና ተመሳሳይ እቃዎች
- የጽዳት እቃዎችና ተመሳሳይ እቃዎችን
- ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1.በዚሁ መሠረት ከላይ የተጠቀሱ እቃዎችን ዋጋ ቫትን አካቶ በመሙላት ኮሌጁ ለዚሁ ሥራ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስባት ይኖርባቸዋል።
2 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቅቀው የከፈሉ፣ የዘመኑን የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የምዝገባ ምስhር ወቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች (VAT ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
4 ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም መሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
5.የሀገ ውስጥ ተጫራቾ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስhር ወቀት የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች በጨረታው ለሚሳተፉባቸው እቃዎች 10,000/አስር ሽህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች በጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሳተፍ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ኮሌጁ በጨረታው አሸናፊ ለሆነው ድረጅት ክፍያ የሚፈጽመው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው።
10. ተጫራቾች ለጨረታው የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች ዋናውንና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቸውን በስም በታሸı ኤንቨሎፕ ውስጥ በማሸግማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስ አስራ ስድስተኛው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር ዐ4/2015 ዓ.ም በማለት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11, ጨረታው ማስታወቁያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይቆያል። ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሥሪያ ቤቱ የማኔጅመንት መሰብሰቢያ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል።
12. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት በጨረታው ያሸነፈባቸውን እቃዎዎች ማንኛውንም ወጪ የጉምሩh ቀረጥን ጨምሮ በመሸፈን እቃዎቹን የሚያስረhበው ዲላ ትምህርት ኮሌጅ ነው።
13. ተጫራቾች ለጨረታው በሰነድ ላይ ያቀረቡት ዋጋ ላሸነፉባቸው ቋሚና አላቂ እቃዎች እስከሚያስረክቡበት ጊዜ ድረስ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
14. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ መሆናቸው ከተረጋገጠ በኋላ አስፈላጊ ከሆነ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና
10% በማስያዝ ከመሥሪያ ቤቱ ጋር የሽያጭ እና የግዥ ውል ይፈራረማሉ።
15. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሂሳብ የእቃዎቹን አይነት የአምራቹን ሥም፣ የተመረተበትን ሃገር የማዴሉን ቁጥርና የተመረተበትን ዓመት ጭምር ማካተት ይኖርበታል። እስፔስፊኬሽን የሚያስፈልጋቸው እቃዎች ፎቶና የአቅም መለያ እንደ አማራጭ ይኖርበታ።
16. ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘት CPO ለተሸናፊዎች ወዳያውኑ ይመለስላቸዋል።
17. የእቃው ርከከብ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር የሚከናወነው የግዥው መሥሪያ ቤት ባለሙያዎች በሚያደርጉት የጥራትም ሆነ የአይነት ምርመራ በ/Specification/ መሠረት ትክክለኛነቱ ሲረጋገጥ ይሆናል።
18. የጨረታ ሰነዱን ከዲላ ትምህርት ኮሌጅ ብር 100 በመከፈል ከግዢና ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር በግዢ ማግኘት ይችላሉ።
19. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ እንዲሁም ብዛት የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ስ.ቁ 046 331 3629 የዲላ መ/ት/ኮ/ግ/ፋ/ን አስተዳደር ስ.ቁ 046 331 4251 ፋክስ 046 331 2492 ፖ/ሣ/ቁ 334 ዲላ
የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
