የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ት/ፅ/ቤት ለ2015 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪና ጎማ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ት/ፅ/ቤት ለ2015 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ
- የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን ፣
- የደንብ ልብስ ፣
- የመኪና ጎማ ፣
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- በዘመኑን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን ያሟሉ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
- የቫት ተመዝጋቢ እና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ አጠቃላይ 15000/አስራ አምስት ሽህ/በባን የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ማንኛውም ተጫራች ስለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከጽ/ቤታችን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንዳፋ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር 321C22000015 ከፍሎ ሰነዱን በመግዛት በጨረታዉ መከፈል ይችላሉ።
የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በ15 በሥራ ቀን በተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በ16 ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል።
አሸናፊ ተጫራቾች ማንኛዉንም ወጪ ችሎ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ፅ/ቤቱ ድረስ ያቀርባል ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 011 686 0603
የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ት/ፅ/ቤት
