በምስራቅ ሸዋ ዞን መሰተዳድር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በ2015 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መቤቶች የሚሆን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታቂያ
በምስራቅ ሸዋ ዞን መሰተዳድር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በ2015 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መቤቶች የሚሆን
- ጽህፈት መሳሪያዎች
- ኤሌክትኒክስ እቃዎች
- የጽዳት እቃዎች
- የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ ዕቃዎች
- የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች
- የሞተር ሳይክል ጎማዎች
- የመኪና ጎማዎች
- ፈርኒቸሮች
- የደንብ ልብሶች ከእጅ ዋጋ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ከላይ በተገለጸው የንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት የምታሟሉ ተራቾች እንድትወዳደሩ በአክብሮት እንገልጻለን። ማሟሳት ያስባቸው መስፈርቶች
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ንግድ ፈቃዱን ያደሰ
- የግብር ከፋይ ምዝ7ባ ሰርተፊኬት TIN/ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ኢያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- በተጨማሪ እሴት ታከስ የተዘገበበትን ሰርተፊኬት /VAT/ ፎቶ ኮፒ በማስረጃ ኢያይዞ ማቅረብ የሚች
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር (SUPPLIYER LIST) ውስጥ ማካተታቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ (የውድድር አይነት) ጨረታ ማስከበሪያ
- የጽህፈት መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር ብ 7500.00 (ሰባት ሺ ስምስት መቶ ብ ብቻ።
- ኤሌክትሮኒከስ መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር ብ 7,800.00 (ሰባት ሺ ስምንት መቶ ብር) ብቻ።
- የጽዳት እቃዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር 3,500(ሶስት ሺሀ ስምስት መቶብር ብቻ)
- የቢሮ ውስጥ እቃዎች (FURNITURE) 8,500.00(ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)
- የደንብ ልብስ ለማቅረብ ለሚወዳደር 2,500.00(ስት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)
- የተለያዩ የመኪናዎች እና ሞተር ጎማ እንዲሁም የቴከኒና ሙያ ት/ቤት ማሰልጠኛ መሳሪያዎችን ለማቅረብ ሚወዳደር ለእያንዳንዱ ብር 6,000.00 (ስድስት ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል
6. የጨረታ ሰነዱን የማይለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ( አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከፈንታሌ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 በግንባር በመቅረብ ግዛት ትችላላችሁ።
7. በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የሚችል የመንግስት ጨረታ ላይ እንዳይወዳደር ያልተከለከለ ወይም የተከለከለ ከሆነ የጊዜ ገደቡን የጨረሰ መሆን ይኖርበታል።
8.ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ፊርማውንና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርበታል።
9. የቢሮ ውስጥ እቃዎች ለማቅረብ የሚወዳደር ተወዳደሮ ያሸነፈባቸውን እቃዎች እስከ ቦታው ድረስ ካመጣ በኋላ ገጥመው ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
10, ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙና ወይም ሳምፕል የተጠቀመባቸውን እቃዎች ማቅረብ የሚችል ሆን አለበት።
11.ናሙና ወይም ሳምፕል የሚቀርበው ጨረታ በሚከፈትበት ቀን የጨረታ ኮሚቴ ባሉበት መሆን ይኖርበታል።
12. ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በፖስታ በማሸግ ኮፒ እና ኦርጅናል ብሎ ማስገባት ይኖርበታል።
13. ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11:30 ሰአት ድረስ በተራቁ 1-4 ላይ በተቀመጠው መሰረት በፈንታሌ ወረዳ ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዢ ና ንብረት አስተዳደር ከፍል በመንግስት የስራ ሰአት በአካልም ሆነ በተወካይ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) (ፈ/ወ/ዝ/ኢት/ጽ/ቤት ባሲ ኢድሌ ባንክ ሂሳብ ቁጥር GOV 1000060738468 በማስገባት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
14. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን በፈንታሌ ወረዳ ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በተራ ቁጥር 1-4 ላይ በተጠቀሰው መሰረት በፖስታ በማሸግ በፈንታሌ ወረዳ ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዢና ንብረት አስተዳደር ከፍል ከጠዋቱ 4:00 ሰአት በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት የጨረታ ሳጥኑ ይዘጋ እና 4:30 ተወዳዳሪዎች ወይም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል።
15. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ መሰረት የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
16. ተጫራቾች መ/ቤቱ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ከሸጠላቸው ከጨረታ መመሪያ ውጪ ቢያስገቡ ተቀባይነት አይኖረውም።
17. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት ይኖረውም።
18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር 022-226-0007፣ 022-226-0209
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳድር ፈንታሌ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት
