Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Aug 2022, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ 2015 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ጎማ ፣ ቋሚ ቢሮ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የሞተር እቃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በመንግስት ሠራተኞች ማሀበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ 2015 በጀት ዓመት የሚውል

  • ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ
  • ሎት 2. ቋሚ ቢሮ እቃዎች
  • ሎት 3. የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 4. የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 5. የደንብ ልብስ
  • ሎት 6 የሞተር እቃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባችዋል።
  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ንግድ ፍቃድና የዘኑ ግብር ከፈለ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ና የምዝገባ የምስክር ወረቀት
  3. ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ ያለው
  4. በመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ እና ያልታገደ
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎቾ ናሙና ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ
  6. የጨረታ አሽናፊ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስረከቢያ ባሽነፈበት ዕቃ ላይ 10% ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ በሎቱ 5000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማቅረብ የሚችሉ
  8. ጨረታው ጽንቶ የሚቆው 60 ቀን ነው
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነድ የማይለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋናውን እና ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻ እንዲሁም ፋይናሽል ዶከመንት ለብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ ከላይ የተጠቀሰውን በስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርባችዋል።
  11. ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ይከፈታል በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በ16ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባልተኙበት ይከፈታል።
  12. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡- ሀራምቤ ዩኒቪርሲቲ ኢትፍሩት አጠገብ
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022 111 7165 ወይም 022 112 9597

የመንግስት ሠራተኞች ማበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር

የደቡብ ምስራቅ ሪጅን (አዳማ)

Save Tender