ኤረር የገበሬዎች ህብረት ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶችንና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
- የቢሮ ዕቃዎች፣
- የመኪና ጎማዎች፣
- የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- የፅዳት መሳሪያዎች እና
- የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ።
ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን
- የቢሮ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- የፅዳት ዕቃ፣
- የተለያዩ የመኪና ጐማዎች እና የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።
የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ለተከታታይ ለ21 ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 100000076178 ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃየተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ።
የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡oo ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 5% በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለበት።
ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 433 5665/0912 23 11 87
ቢሾፍቱ
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
