ኢካፍኮ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎችን ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁፕር 001/2015
ኢካፍኮ አ. ማ. የተለያዩ የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከአክሲዮን ማህበሩ የግዥና ፋይናንስ መምሪያ በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ ከጳጉሜን 03 ቀን 2014 ዓ.ም. 8:00 ሠዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ጳጉሜን 03 ቀን 2014 ዓ. ም. በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ኢካፍኮ አ.ማ. አዲስ አበባ ስልክ 011 442 1233
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
