Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Aug 2022, 10:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ፣ የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች ፣ ለጽዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም

  • ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች
  • የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች
  • ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች)
  • የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች
  • ለጽዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች
  • የተለያዩ የመኪና ጎማዎች
  • የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ዕቃዎች
  • የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መግዛት ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፡- በጨረታው መሳተፍ የሚፈስጉ ማናቸውም ተጫራቾች

  1. የሚፈለግበትን የመንግስት ግብርና ታክስ በሕጉ መሠረት የከፈለና ፍቃዱን ያሳደሰ
  2. የታክስ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለውና የሚያቀርብ የ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የ(VAT) ተመዝጋቢነት መረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው።
  3. በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፍ ያልታገደ
  4. በሚያቀርባቸው ዕቃ ጥራት የታወቀና ለዚvም ከታወቀ የመንግስት መ/ቤት ማስረጃ የሚያቀርብ
  5.  የጨረታ ማስከበሪያ 5000 (አምስት ሺህ) የኢት. ብር ማስያዝ ይኖርበታል
  6. ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) ስበመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ የራሳቸው አርማና ማህተም ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በትክክል በመጻፍ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ 16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
  9. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1፣2፣3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች ሁለት ሁለት ፎቶ ኮፒ በዋጋ ማቅረቢያ ኢንቨሎፕ ውስጥ በመከተት አብረው ማሸግና ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  10. ጨረታው በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል።
  11. ቢሮው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ማሳሰቢያ፡- ስርዝ ድልዝ ያለው የማይነበብ የሚያደናግሩ ሰነድና ማስረጃ ተቀባይነት የለውም።
  • አድራሻ፡- ምስ/ሐረርጌ ዞን ኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 094 224 0294/0913 78 79 63 ጠይቀው ይረዱ።

የኩርፋ ጨሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender