በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል
- የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣
- ቋሚ እቃዎች ፣
- የኤሌክትሮኒክስ ፣
- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና
- የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- የ2014 ዓ.ም. ግብር የከፈሉ እና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የ2014 ዓ.ም. ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው
- ያሸነፉበት እቃ እስከ ጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BlD BOND) የሚመለስ ገንዘብ በንግድ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ 15,000(አስራ አምስት ሺህ) ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ዋናውና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ
0977 00 69 55/ 0993 85 44 91/ 0920 63 99 87
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
