የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ደመላሽ ሙሉ በፍ/ባለዕዳ አለልኝ መኩሪያ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው በአዲስ ቅዳም ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምስራቅ ሞገስ ፈረደ፣ በምዕራብ ማሩ በቀለ ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ግርማ ክንዴ የሚያዋስነውን የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 147,918/አንድ መቶ አርባ ሰባት ሽህ ዘጠኝ መቶ አስራ ስምንት ብር/ በማድረግ በአዲስ ቅዳም ከተማ 02 ቀበሌ ቅ/ ግቢ ቀርባችሁ እንድትገዙ ለነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ
ያስታውቃል፡፡
የአዊ/ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት
