የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት (ሚዛን አማን) የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጀነሬተር ባትሪ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመቶችና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ያወጣው የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ።
በደቡብ ም/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ም/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌ ቦርሳ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የጀነሬተር ባትሪ ፣ የቢሮ ፈርኒቸር ፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣የተለያዩ ህትመቶች እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ፡-
- በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ዘመኑን ግብር የከፈሉበት ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሰነድ /Specification/ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 / አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት ቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የግዥ ፋ ይ/ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ የዕቃ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ቼክ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋቸውን ሞልተው የሚያቀርቡት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተቀመጠው የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎት የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ በሚለው የዕቃዎች ዝርዝር መሠረት ብቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም አርፎበትና ተፈርሞበት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀኖች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ስነ-ስርዓቱን አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0473351027
የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሚዛን አማን
Summary
Bench Sheko Zone High Court (Mizan Aman, South West Ethiopia) buys office consumables, cleaning items, electronics, a generator battery, office furniture, staff uniforms, printing and motorcycle tyres. Bid documents are free.
