የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙ የኮንትሮባንድ እቃዎች በአክሽን ኢትዮጵያ የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት [...] በ18/03/2019 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ(auction ethiopia) [...] auction Ethiopia [...] www.auction.et ላይ በመመዝገብና የጨረታ ሰነዱን በማየት [...] ከአክሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገጽ(auction ethiopia page) ወይም አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በቴሌግራም እንዲላክለት በማድረግ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
| ተ.ቁ | የጨረታው ቦታ | የጨረታው ዓይነት | ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች | የዕቃዎች መመልከቻ ቀን | የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | [...] | [...] | [...] | [...] | [...] |
የጨረታ መስፈርቶች:-
- ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸውን ለታክስ ማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን በ18/03/2019 ዓ/ም ከአክሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገጽ(action Ethiopia page) ማግኘት ይችላሉ።
- ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5 በመቶ እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማስያዝ በሲስተም አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው መክፈቻ ሰዓት እና ቀን ከአክሽን ኢትዮጵያ ድህረ-ገጽ(auction ethiopia page) በማየት የጨረታው ሂደት ተጀምሮ ከማለቁ በፊት ዋጋ መስጠት ይችላሉ።
- ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (c.p.o) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤቱ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ ከመጋዘን ማውጣት ይኖርበታል።
- ከላይ በተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያያዙት ገንዘብ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
- ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የአክሽን ኢትዮጵያ(auction ethiopia) መተግበሪያን በተመለከተ የጥሪ ማእከሉን ሠራተኞች ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09-05-11-55-11/011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-13-97-49-27 ይደውሉ።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Summary
Awash Customs Branch Office is selling seized contraband goods by open bid and auction online through the Auction Ethiopia platform. Bidders register and attach documents in the system.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
