ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ያገለገለ የጃፓን ስሪት ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 105 (8 ሰው የሚይዝ፣ ሞዴል 1999) ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።
Mary Joy Ethiopia (ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከ33 ዓመታት በላይ በ1986 ዓ/ም በህግ የተቋቋመና በኢፌዴሪ የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር 0060 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ከዚህ በታች ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ቶዮታ ላንድ ክሩዘር የጃፓን ስሪት 105 8 ሰው የሚይዝ ሞዴል 1999 ቦታው አስኮ ሜሪ ጆይ ህክምና እና ድጋፍ መስጫ ማዕከል ግቢ ውስጥ።
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት ከላይ በተጠቀሰው የድርጅት ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት 2:30 -11:00 ሰዓት በቦታው በመሄድ ማየት።
- ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪውን ካየ በኋላ የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለድ/ቤቱ ማስገባት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ወደ ድ/ቤት ሲመጡ የግምቱን 20% ፐርሰንት ሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርበታል።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ጽ/ቤት በማየት ሰነዱን ማስገባት ይቻላል።
- ጨረታው የሚከፈተው ድርጅቱ ለተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቀድሞ የሚያሳውቅ ይሆናል ።
- ተጫራቾች የመንግስትን ታክስ እና ግብር የከፈለበትን ሰነድ ማያያዝና የሚያስፈልጉትን ወጪዎች በሙሉ አሸናፊው ተጫራች ይሸፍናል።
- መኪናውን አሁን ባለበት ሁኔታ ለጨረታ አሸናፊው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ያስረክባል።
- ተጫራቾች ስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ወጪዎችን ራሳቸው ጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ንብረቱን ለመጫንና ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን ወጪ ሙሉ በሙሉ አሸናፊ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ይሸፍናል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
Summary
Mary Joy Ethiopia sells a used 1999 Toyota Land Cruiser 105 (8-seater) as-is by sealed bid. The vehicle can be viewed at the Mary Joy treatment and support centre compound in Asko during working hours.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
