Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 180 32 07
  • Website
  • Deadline07 Dec 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 50,000.00 በባንክ የተረጋገጠ CPO
  • opening dateህዳር 29 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት (ኦንላይን)
  • Sector Machinery Rental

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ለወላይታ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ ቡታጅራ፣ አርባምንጭ፣ ጂንካና ዱራሜ አካባቢዎች የ4WD እና 2WD ተሽከርካሪዎች ኪራይ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ግልፅ ጨረታ (ቁጥር 4288128)።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን፣ በሪጅኑ ስር ላሉት ከተሞች የተለያዩ ሞዴል መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት፣ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ፣ በጨረታ ቁጥር፡4288128 አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከህዳር 14 ቀን 2019 ዓ/ም እስከ ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም) የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኘት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል።

የብቁነት መስፈርቶች(A, Eligibility Requirements)

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
  2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
  3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availability of anti-bribery pledge form)
  4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)
  5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2018ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)
  6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered;

B. Technical Requirements

  1. Minimum of 3-years work experience
  2. Company profile including personal data
  3. Compliance sheet

የመኪና ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል።

S/NDescription of the Item/Asset/ ServiceLot / Location
1Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
2Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 2;- Hossana
3Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 3;- Welkite and Endibr
4Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 4;- Butajira & Worabe
5Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 5;- Arbaminch
6Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
7Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 2;- Hossana
8Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 3;- Welkite and Endibr
9Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 4;- Butajira & Worabe
10Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
11Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 2;- Hossana
12Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 3;- Welkite and Endibr
13Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 4;- Butajira & Worabe
14Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 5;- Arbaminch
15Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 6;- sewula & Jinka
16Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
17Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 2;- Hossana
18Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 3;- Welkite and Endibr
19Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 4;- Butajira & Worabe
20Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C modelLOT 5;- Arbaminch
21Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
22Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 2;- Hossana
23Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 5;- (Arbaminch)
24Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 7;- (Durame & Halaba)
25Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)
26Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 2;- Hossana
27Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C modelLOT 3;- (Arbaminch)

ማስታወሻ

  • በጨረታ ቁጥር፡4288128፣ ከታች በተቀመጡ ሊንኮች በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እናሳስባለን።
  • www.ethiotelecom.et or https://erp.ethiotelecom.et/
  • ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) ያልተመዘገባችሁ እና ስለ ስርአቱ አጠቃቀም መረጃ እና ድጋፍ የሚፈልጉ ኢትዮቴሌኮም ደ/ደ/ምዕ/ሪጅን- 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕሊያንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር፡ 104 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡251461803207 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
  • ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) የተመዘገባችሁ፣በተሰጣችሁ አካውንት ወደ ሲስተም በመግባት ጨረታውን እንዲሳተፉ እናሳስባለን።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046-180-32-07

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ወላይታ ሶዶ

Summary
Ethio Telecom South South West Region (Wolaita Sodo) rents 4WD and 2WD station wagons and double-cabin vehicles (1998-2007 G.C. models) for towns including Wolaita, Hossana, Welkite, Butajira, Arba Minch, Jinka and Durame. Bidding is via the Ethio Telecom ERP.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender