ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) በስሩ ላሉ ከተሞች የተለያዩ ሞዴል 4WD እና 2WD መኪናዎችን በኪራይ ለማግኘት ብቁ አከራዮችን በ27 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 4288128)።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን፣ በሪጅኑ ስር ላሉት ከተሞች የተለያዩ ሞዴል መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት ለማግኘት፣ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ፣ በጨረታ ቁጥር:4288128 አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከህዳር 14 ቀን 2019 ዓ/ም እስከ ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም) የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኘት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል።
የብቁነት መስፈርቶች(A, Eligibility Requirements)
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል(Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
- የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና(Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
- የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ(Availability of anti-bribery pledge form)
- የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)
- የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2018ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered;
B. Technical Requirements
- Minimum of 3-years work experience
- Company profile including personal data
- Compliance sheet
የመኪና ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል።
| S/N | Description of the Item/Asset/ Service |
|---|---|
| 1 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 2 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 2;- Hossana) |
| 3 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr |
| 4 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe) |
| 5 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 5;- Arbaminch) |
| 6 | Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 7 | Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 2;- Hossana) |
| 8 | Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr |
| 9 | Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe) |
| 10 | Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 11 | Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 2;- Hossana) |
| 12 | Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr |
| 13 | Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe) |
| 14 | Rental vehicles 4WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 5;- Arbaminch) |
| 15 | Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 6;- sewula & Jinka) |
| 16 | Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 17 | Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 2;- Hossana) |
| 18 | Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr |
| 19 | Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe) |
| 20 | Rental vehicles 2WD DC >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 5;- Arbaminch) |
| 21 | Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 22 | Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 2;- Hossana) |
| 23 | Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 5;- Arbaminch) |
| 24 | Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 7;- Durame & Halaba) |
| 25 | Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone) |
| 26 | Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 2;- Hossana |
| 27 | Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 3;- Arbaminch) |
ማስታወሻ
- በጨረታ ቁጥር:4288128፣ ከታች በተቀመጡ ሊንኮች በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እናሳስባለን። www.ethiotelecom.et or https://erp.ethiotelecom.et/
- ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) ያልተመዘገባችሁ እና ስለተሙን አጠቃቀም መረጃ እና ድጋፍ የሚፈልጉ ኢትዮቴሌኮም ደ/ደ/ምዕ/ሪጅን- ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕሊያንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር: 104 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር:251461803207 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
- ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) የተመዘገባችሁ፣በተሰጣችሁ አካውንት ወደ ስስተም በመግባት ጨረታውን እንዲሳተሙ እናሳስባለን።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 046-180-32-07
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ወላይታ ሶዶ
Summary
Ethio Telecom South South West Region (Wolaita Sodo) rents 4WD and 2WD vehicles (1998-2007 models) in 27 lots for Wolaita, Hossana, Welkite, Butajira, Arba Minch, Jinka, Durame and nearby towns. Renters with 3+ years experience, a 2018 E.C. licence, VAT and TIN may bid.
