የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት (አዳማ) ለ2019 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በ3 ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
የጨረታ ማስታወቂያ
የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ
- ሎት 1. የደንብ ልብስ
- ሎት 2. የተሽከርካሪ ጎማ
- ሎት 3. ቋሚ የቢሮ እቃ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለው የጨረታ ሰነዶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- የ2019 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ
- የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
- በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት እያንዳንዱን የእቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር በመግዛት መውሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋጋውን በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ ሻይ ክበብ ውስጥ ይከፈታል። በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ይሆናል
- ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ ሐራቤ ዩኒቨርስቲ ከበፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0221127165/0221119765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የደቡብ ምሰራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዳማ
Summary
Public Servants Social Security Administration South East Region Office (Adama) buys in 3 lots: uniforms, vehicle tyres and fixed office furniture. Suppliers with a 2019 licence, VAT, TIN, tax clearance and government supplier registration may bid; samples required.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
