Tender Detail

Tender Details

  • Company ትምህርት ለልማት ማህበር
  • Address ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊሶ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline21 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle

ትምህርት ለልማት ማህበር ያገለገለ ቶዮታ ፒክ አፕ መኪና ሽያጭ

ትምህርት ለልማት ማህበር


ያገለገለ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ትምህርት ለልማት ማህበር በሲቪል መህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን የምዝገባ ቁጥር 0035 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ ቶዮታ ፒክ አፕ መኪና ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለመጫረት የሚፈልግ መኪናው ባለበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጥሩወርቅና ተሊላ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቀርቦ በመመልከት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ መኪናውን የሚገዛበትን ዋጋ በማቅረብ ለመወዳደርና ለመግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0911962639/ 0922491481 ይደውሉ

ትምህርት ለልማት ማህበር

Summary
Timhirt Lelimat Mahber, a non-governmental development organization, is selling one used Toyota pickup as-is by open bid; the vehicle can be inspected at its head office in Gulele Sub-City, Woreda 9.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender