Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ፣ ማምረቻ፣ እስቴሽነሪ፣ አይሲቲ፣ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስና የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ዘርፍ ግብዓቶች ግዥ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የተዘጋጁ ሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ናቸው።

  1. ሎት 1ኛ በአውቶሞቲቪ
  2. ሎት 2ኛ በማምረቻዘርፍ
  3. ሎት 3ኛ በእስቴሽነሪ
  4. ሎት 4ኛ በአይሲቲ ዘርፍ
  5. ሎት 5ኛ በግንባታ ዘርፍ
  6. ሎት :- በኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ
  7. ሎት 7ኛአሽከርካሪ በመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ማዕከል
  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆንአለባቸው።
  2. በዚህም መሰረት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የሥራቀናት የሀላባ ፖሊቴክኒክ ቢሮ ቁጥር 23/ሃያሶስት/ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተገጋገጠ ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀን የሀላባፖሊ. ቴክኒክ ቢሮ ቁጥር 25/ሃያ ሶስት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ በማድረግና እያንዳንዱተጫራች ሙሉ አድራሻውን በግልጽ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ሰነዱ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ የሚደረግ ጨረታ ማስታወቂያ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ሃያ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ሲሆን በ20 ኛው ቀን 11:30 ሰዓት ተዘግቶ በ21ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላባ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 23 ላይ ይከፈታል።
  6. የጨረታ ሰነዱን ለማዛባት የሚሞክሩ ያለ በቂ ምክንያት ውል ለማይገቡና ውል ለሚያፈርሱ ተጫራቾች ከጨረታውጭ ከመሆናቸው በተጨማሪ በመንግስት ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ።
  7. አሸናፊው እንዲታወቅ ያስያዙትን ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡
  8. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበርያ በአሸናፊው ጠቅላላ ዋጋ ቢድ ቦንድ 10 በመቶ ያስይዛል።
  9. ተወዳዳሪዎች ኮሌጁ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በተጨማሪም ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ድርጅት ዕቃውን ኮሌጁ ያለበት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

የሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Halaba Polytechnic College invites bids in 7 lots covering automotive, manufacturing, stationery, ICT, construction and electronics sectors and its driver training centre. Open bid.
Save Tender