Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 09 30 57 30 08
  • Website
  • Deadline07 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityለሁሉም ሎቶች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሌተር ኦፍ ክሬዲት
  • opening dateበ16ኛው ቀን 8:30 ሰዓት ይከፈታል።
  • Sector Textile, Garment & Leather , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Office And Home Furniture , Electronics Materials

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል እና የጋራ አገልግሎት ሰራተኞች ደንብ ልብስ በ4 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በ/ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል እና የጋራ አገልግሎት ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል -

  • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 2 ፈርኒቸር
  • ሎት 3 ሞተር ሳይክል
  • ሎት 4 የጋራ አገልግሎት ሰራተኞች ደንብ ልብስ

ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ድርጅቶች/ እንዲወዳደሩ ይጋብዛሉ ።

  1. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የስራ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ።
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑትን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
  4. በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ሎቶች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብ በሌተር ኦፍ ክሬዲት ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ።
  6. የጨረታ ሰነዱን ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሰነዱን ዋናውና ኮፒውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒ በማለት በሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ቀኑ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት ካልሆነ መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ከነቫቱ እንደተሞላ አድርጉ ነው የሚወስደው
  11. ይህ ጨረታ ለ60 /ስልሳ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው እስከ ወረዳ ማዕከል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ።

አድራሻ:- ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ልማ/ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0930573008 ይደውሉ።

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Summary
Sheko Woreda Finance and Economic Development Office (Bench Sheko Zone) buys in 4 lots for sector offices: electronics, furniture, motorcycles and staff uniforms, delivered to the woreda centre. Licensed suppliers with TIN, VAT and supplier registration may bid.
Save Tender