Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Revenues Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ)
  • Address ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ገባ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ግዥ አገልግሎት ቡድን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 57 42
  • Websitehttps://aarevenuesbureau.gov.et/
  • Deadline26 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Machinery , Cargo Vehicle , Sales, Disposals And Foreclosure

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለሚሸጣቸው 15 ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በ26/02/2019 ዓ.ም ባወጣው የግልጽ ጨረታ ላይ የሰሌዳ ቁጥር ስህተትን ለማረም ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ።

Addis Ababa Revenues Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ሁለተ ዙር የተለያዩ 15 ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 26/02/2019 ዓ.ም መውጣቱ ይታወቃል።

ቢሆንም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሀሙስ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰንጠረዥ ተራ ቁጥር ኮድ 012 የተጠቀሰው የአቶ መስፍን ጸጋው አደፍርስ ንብረት የሆነውን አውቶሞቢል የሰሌዳ ቁጥር አአ-02-A89959 ላይ ኮድ ቁጥር 02 ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ አአ-03-A89959 በሚል ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተላለፈ መሆኑን እንገልፃለን።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Summary
Correction from the Addis Ababa City Revenue Bureau to its open tender selling 15 vehicles and construction machines: the plate of the automobile at code 012 should read AA-03-A89959, not AA-02-A89959.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender