የሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ያወጣው ማስታወቂያ።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው መሬት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራች መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም መጫረት ለምትፈልጉ ተጫራቾች:-
የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በደባርቅ ከተማ መሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚገዙት ሰነዶች ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 0931874835 ወይም 0918009895 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ጊዜ ማራዘም ከፈለገ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ከተማ መሬት ጽ/ቤት
Summary
Debark Town Land Office, North Gondar Zone, Amhara, transfers residential and business plots in its first 2019 E.C. round through an open land tender. Plot details are in the tender document. Open to any interested bidder.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
