Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address አቃ/ቃ/ደብረዘይት መንገድ ከየሺ ቶታል አስፋልት ገባ ብሎ ልዩ ስሙ አቃቂ አለም ባንክ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-471-61-58
  • Website
  • Deadline25 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 18,221.02፤ ሎት2 5,800፤ ሎት3 19,026.40፤ ሎት4 5,300፤ ሎት5 10,172.19፤ ሎት6 4,800፤ ሎት7 1,000 ብር (CPO)
  • opening dateበ11ኛው ቀን በ4:30
  • Categories Furniture And Furnishing , Medical Equipment And Supplies , Stationery Materials , Cloth And Shoes , Educational And Training Equipment And Machinery

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ፣ የትምህርት፣ ቋሚና የህክምና ዕቃዎች ግዥ

በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት


ግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ 001/2019

በአቃቂ /ቃ/ከ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በሎት1. የደንብ ልብስ በሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች . በሎት3. ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት 4 የትምህርት እቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች በሎት 6. የህክምና ዕቃዎች በሎት 7. ልዩ ልዩ ክፍያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት ተጫራቶ

-በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ያለው
-ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
-የዘመኑን ግብር የከፈሉና መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
-ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

  • ተጫራቶች የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር /በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል መውሰድ-ይችላሉ።
    -ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በግልፅ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስምና ፊርማ በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2:30 እስከ 10:30 ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል መግዛት እና ማስገባት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ኮፒ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል ኮፒ ያላደረገ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም
  • ተጫራቾች የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ
    ሎት 1 18221.02 ሎት2 5800 ሎት3 19026.40 - ሎት4 5300 ሎት5 10172.19 ሎት6 4800 ሎት7 1000
    በአለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
  • በአነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅተው የሚሰሩ ተጫራቾች ከወረዳው የፅ/ቤቱ ሀላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማምጣጥ እና ሀገር ውስጥ ምርት ላይ ብቻ የተሳተፉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
  • አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የመልካም አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ድርጅቱ ከአሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ጋር ውል በተገባበት እቃ ብዛት ላይ 20% መጨመር እና መቀነስ መብት አለው።
  • አሸናፊ ከታወቀ በኃላ ለተሸናፊው ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ11 ኛው ቀን በ4:00 ታሽጎ በ 11ኛው ቀን በ4:30 ላይ ይከፈታል።
  • በመስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ የዕቃዎች ናሙና የግድ ማቅረብ ይገባቸዋል። ናሙና ለማቅረብ የማይችሉ ዕቃዎች የግድ በፎቶ ማቅረብ አለባቸው ።
  • ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ የሚያቀርቡት ዋጋ በእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት።
  • ቫት ያላካተተ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-471-61-58/011-434-33-75 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻ አቃ/ቃ/ደብረዘይት መንገድ ከየሺ ቶታል አስፋልት ገባ ብሎ ልዩ ስሙ አቃቂ አለም ባንክ

ራዕያችን ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት የሚሰጥበትና ተወዳዳሪ ተማሪዎች የሚፈሩበት ተቋም ሆኖ ማየት ነው።

በአቃቂ /ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Alem Berhan Primary School in Akaki Kality Sub-City, Addis Ababa, seeks suppliers in 7 lots: uniforms, office consumables, educational items, fixed assets, medical items and miscellaneous. Open bid.
Save Tender