የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎችን (ወረቀት፣ አስከርቢቶ፣ ባለብረት አቃፊ እና የፕሪንተር ቀለሞች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር 17/2019)።
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ
የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 17/2019
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎች ማለትም ወረቀት አስከርብቶ፣ ባለብረት አቃፊ፣የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡
በዚሁመሰረት:-
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አመታዊ የስራ ግብር የከፈሉበትን፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ አያይዘው ጨረታ ሰነድ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የዕቃዎችን ዝርዝር እስፔስፍኬሽንና የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 17ድረስ መጥተው የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11:30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም ባንክ ጋራንቲ በቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ፣ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየ ብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በእናት ፖስታ ታሽጎ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11:30 ድረስ ቢሮዉ ለዚሁ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሲያስገቡ ለጨረታ ካስገቡት ዕቃዎች ውስጥ ከእያንዳንዱ የዕቃ ዓይነት አንዳንድ ናሙና ማቅረብ አለባቸው.
- ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ /ኢ/ክ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የግዢ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር70/2017እና መመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል፡፡
ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
አድራሻ ዲላ
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0913725758 መደወል ይችላሉ
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ
✨ messages.ai_summary
The South Ethiopia Region Transport and Road Development Bureau (Dilla) buys stationery, including paper, pens, metal-clip folders and printer toners, by open tender. Bidders need a renewed licence, VAT, TIN, supplier registration, and must submit samples.
