Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ክልል ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline26 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለጨረታ ማስከበሪያ CPO ለሚወዳደርበት 50 ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ
  • opening date4:30 ይከፈታል፤ የመክፈቻ ዕለቱ ሰንበት ከሆነ ቀጣይ በስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials , Electronics Materials

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመንግሥት ሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ በ3 ሎት በጨረታ ቁጥር 0001 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

በደ/ም/ኢ/ክልል ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 0001

ደ/ም/ኢ/ክልል ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ የዓመታዊ ጥቅል ግዥ ለመፈፀም በታቀደው መሰረት ሎት1 ጽ/መሳሪያ ሎት 2 የመንግሥት ሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ሰነድ አዘጋጅቶ ቀርቧል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ስለዚህ :-

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የስራ ፈቃድ ያለው፤
  • ግብር መለያ ቲን ተመዝጋቢ የሆነ፤
  • ቫት /ተጨማሪ ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  • ለጨረታ ማስከበሪያ CPO ለሚወዳደርበት 50 ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠውን ማቅረብ የሚችል።
  • ጨረታውን ካለፈ በኋላ ለጥራት ማረጋገጫ ናሙና ማቅረብ የሚችል፤ -ያለፉበትን ዕቃውን እስከ ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ድረስ ማቅረብ የሚችል፤ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 ቀናት ባለው ጊዜ የጨረታ ሰነድ 300 በመግዛት ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ስራ ሂደት ክፍት ባለው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላል፤ ተጫራች በሚያቀርበው የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተም ፊርማ፤ስምና አድራሻቸው በግልፅ መስፈር አለበት፤
  • ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ቢያንስ አንዳንድ ኮፒ በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርበታል፤
  • ጨረታው ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን 4:00 ሰአት ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፤ የመክፈቻ ዕለቱ ሰንበት ከሆነ ቀጣይ በስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  • የጨረታው መክፈቻ ቀን ተወዳድሮ ባይገኝም መክፈቻ ስነ-ሥርዓቱን አያስተጓጉልም ።

ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብት አለው።

በደ/ም/ኢ/ክልል ዳውሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Dawro Zone Finance Department, South West Ethiopia, buys in three lots by national open tender: stationery, uniforms for government staff and electronics. Bidders need a renewed licence, TIN, VAT and supplier registration, and must deliver to the department.
Save Tender