Tender Detail

Tender Details

  • Company ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address , Phone: 0911 414 524
  • Website
  • Deadline16 Sep 2026, 4:04 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening dateየጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Categories Accounting & Auditing

«ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት» በሲቨል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

«ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት» በሲቨል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እኤአ 2018 በጀት ዓመት ኦዲት የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1.     የታደሰ የኦዲት ንግድ ፈቃድ፣

2.     የሙያ ማረጋገጫ፣

3.     TIN ኮፒና ግብር ስለመከፈሉ፣

4.     ሥራውን ሠርቶ ለማቅረብ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ፣

አድራሻ፡- ከጃክሮስ አደባባይ ወደ ሳኅሊተምሕረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ EBM ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር B3 F2 037 ስልክ ቁጥር፡- 0911 414 524 / 0959 335 940

 

ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Geta Charitable Organization, a legally registered local NGO, invites eligible auditors to bid for its 2018 fiscal year audit. Bidders must submit renewed audit license, professional certification, TIN and tax payment proof, plus fee and timeline, in person within 10 working days.
Save Tender