Tenders

103 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

የሰሜን ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል መምሪያ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን ለሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሸድ ግንባታ ከደረጃ 5 እና በላይ ያሉትን GC ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

Buyer የሰሜን ወሎ ዞን ገ/ኢ/ል መምሪያ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ር ቡድን

Region Amhara

Closes 23 Nov ኅዳር 14, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ...

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና ጽህፈት መሣሪያ በወጣ ዝርዝር መሠረት መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Buyer በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 18 Nov ኅዳር 9, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1...

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ቃሉ ወረዳ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1.የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የውሃ እቃዎች ሎት4. የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም በአልማ በጀት ሎት 5 የግንባታ ዕቃ/ኤጋ ቆርቆሮ / በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

Buyer በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን

Region Amhara

Closes 14 Nov · 4d left ኅዳር 5, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት...