Tenders

167 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመካኒካል ወርክሾፖ ምርትና የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer Ethiopian Electric Utility (EEU)

Region Addis Ababa(city)

Closes 24 Nov ኅዳር 15, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security 730,000.00 በባንክ በተረጋገጠ...

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን-አዲስ አበባ ነጭ የዳቦ ስንዴ የምግብ እህል የሃገር ውስጥ ምርት ከአቅራቢዎች ከነመቋጠሪያው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer Ethiopian Agricultural Business Corporation Seed Supply Sector

Region Addis Ababa(city)

Closes 24 Nov ኅዳር 15, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በዩኒሴፍ ፕሮግራም ለሴት ተማሪዎች የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁስ (መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል ሞዲስ፣ የውስጥ ሱሪ/ፓንት/ እና ሳሙና) እንዲሁም ለቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የሥራ ላይ ሥልጠና ማሰልጠኛ ሞጁል ህትመት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Buyer Central Ethiopia Region Bureau of Education (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)

Region Central Ethiopia Region

Closes 18 Nov ኅዳር 9, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለሎት 01 ብር 140,000.00