Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (EEU)
  • Address , Phone: 011-156-01-48
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline24 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security730,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል
  • opening dateህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Metals And Metal Working , Machinery Spare Parts

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመካኒካል ወርክሾፖ ምርትና የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (EEU)


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-016/2019

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመካኒካል ወርክሾፖ ምርትና የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎትየዕቃው ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ (CPO)የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
ለመካኒካል ወርክ ሾፕ የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶች ግዥ730,000.00ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓትህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
  3. አድራሻ:- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility buys various inputs for its mechanical workshop production and maintenance work through an open tender. Bidders need a renewed trade licence with paid tax, VAT, tax clearance and TIN.
Save Tender